ታካይ ዜናዎች
- በንግድ ባንኮች ላይ ተጥሎ የነበረው የ14 በመቶ የማበደር ዓመታዊ ዕድገት ወደ 18 በመቶ ከፍ ማለት
- በአዲስ አበባ ከሚገኙ ከ20 ሺህ በላይ ሕንፃዎች መካከል የአደጋ መከላከል መሥፈርቶችን የሚያሟሉት 40ዎቹ ብቻ መሆናቸው መገለጥና ግብር ላይ እንዲውሉ ማስጠንቀቂያ መሰጠት
- ሶስት ኢትዮጵያውያን ሴቶች በ New African መጽሔት የ2024 የአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ምደባ ውስጥ መካተት
- በኢትዮጵያ ሁለት ሚሊየን ዜጎች በዝሆኔ በሽታ የመያዝ ስጋት
- ለልምድ ልውውጥ ወደ ኖርዌይ የሔዱ ሁለት የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት ወደ ሀገር ቤት ሳይመለሱ መቅረት