"ሕዝቤ የማያውቀውንና ከሕይወቱ ጋር ግንኙነት በሌለው የባዕዳን ሀገር ዕውቀትና ሀብት ራሴን ትልቅ አድርጌ ለማቅረብ የምሞክር ዘመናዊ ደንቆሮ አይደለሁም" ዶ/ር ይርጋ ገላውPlay12:38Dr Yirga Gelaw Woldeyes, Winner of the 2024 City of Fremantle Hungerford Award for የተስፋ ፈተና / Trials of Hope. Credit: YG.Woldeyesኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.58MB) ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር ናቸው። ሰሞኑን የ2024 Fremantle Hungerford ሽልማት አሸናፊ ለመሆን የበቁበትን "Trials of Hope - የተስፋ ፈተና" የሥነ ግጥም መፅሐፋቸውን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮችየተስፋ ፈተና ስያሜየትውልድ ሀገር የፍቅር ዝማሬምዘናና ዳኝነትየሰብዓዊ መብቶች መስክና ስንኝ ቋጠራተጨማሪ ያድምጡዶ/ር ይርጋ ገላው፤ ኢትዮጵያን ከራሷ ልጆች ማን ያድናታል?ShareLatest podcast episodesአውስትራሊያውያን የምርጫ ምዝገባ ቀነ ገደብ ሳያከትም ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ወይም የስምና አድራሻ ለውጦቻቸውን እንዲያስታውቁ ማሳሰቢያ ተሰጠበኢትዮጵያ ለቤት ሠራተኞች የጡረታ ክፍያ ሊጀመር ነው"ኢትዮጵያውያን መጥተው ድጋፋቸውን ቢቸሩኝ ደስ ይለኛል" ሶሊያና እርሴ#83 Describing menopause symptoms (Med)Recommended for you16:41'እኛ ኢትዮጵያውያን የመረዳዳት፣ የመተሳሰብ፣ የፍቅር ልዩ ፀጋ ያለን ሕዝብ ነንና እነዚህን በየዓመቱ አጠናክረን እንቀጥላለን' መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና18:50ማኅበረሰባዊ የስንብት ቃል፤ 'የዶ/ር እንግዳ ሕልፈት ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ትልቅ ጉድለት ነው' አቶ ሰለሞን ወንድሙ