ኢንዶሜትሪዮሲስ ምንድነው?አውስትራሊያውያንና ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ምን ያህል እያጠቃ ነው?

Endometriosis.jpg

A woman holds a hot water bottle to her lower abdomen while lying in bed. (posed scene) Many sufferers of the abdominal disease endometriosis suffer from severe symptoms and daily life-related restrictions. Credit: Annette Riedl/picture alliance via Getty Images

ዶ/ር ደረጀ ገድሌ ጌጤ፤ በኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ የኢፒዲሚዮሎጂና ባዮስታቲስቲክስ ዲፓርትመንት ተመራማሪ ናቸው። በአሁኑ ወቅት Endometriosis በሴቶች መራቢያ አካል አካባቢ በሚያደርሰው ሕመም ሳቢያ በትምህርት፣ በወሲባዊ ፍላጎት መቀነስ፣ የወር አበባ መዛባት፣ በአዕምሮ ጤና ላይ እያስከተለ ያለውንና ለማኅፀን ካንሰርም ሊዳርግ እንደሚችል እያደረጉ ያለውን ምርምራ አጣቅሰው ለኢትዮጵውያን ሴቶችና የሕክምና ባለሙያዎች ምክረ ሃሳባቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • ኢንዶሜትሪዮሲስ ምንድነው?
  • የሕመሙ መንስኤና ተጠቂዎች
  • ምርመራና ሕክምና
  • ምክረ ሃሳቦች

Share

Recommended for you