የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በብድር ወለድ መጠን ላይ ጭማሪ አደረገ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

Get the SBS Audio app

Other ways to listen


Published 5 March 2025 10:00am
Updated 5 March 2025 10:07am
By Demeke Kebede
Source: SBS

Share this with family and friends


የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በሁሉም ሀገር በቀል ድርጅቶች ላይ ጥሎት የነበረውን ዕግድ ማንሳቱን አስታወቀ


ታካይ ዜናዎች
  • ኢትዮጵያ ወደ ኬንያ የምትልከው ዓመታዊ ምርት፤ ኬንያ ወደ ኢትዮጵያ ከምትልከው ዓመታዊ ምርት በእጥፍ ያነሰ ነው መባሉ
  • በቸልተኝነት በውሃማ ሥፍራዎች ላይ ብክለት ማስከተል እስከ አንድ ሚሊየን ብር መቀጮ እንደሚያስጥል መነገር
  • በኢትዮጵያ ከአምስት ሚሊየን በላይ ሰዎች ከመስማት ችግር ጋር እንደሚኖሩ መመልከት
  • USAID እርዳታ በማቆሙ ምክንያት ከ80 በላይ ድርጅቶች ሥራ ለማቆም ግድ መሰኘት
  • የኢትዮጵያ የዓለም ሜትሮሎጂ ድርጅት የቀጣና ስልጠና ማዕከል ሆና መመረጥ
  • ነፍሰ ጡር ሴትን በመምታት ፅንስ እንዲጨናገፍ ያደረገች አንዲት ግለሰብ ላይ የእሥር ብይን መጣል

Share