አውስትራሊያውያን የምርጫ ምዝገባ ቀነ ገደብ ሳያከትም ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ወይም የስምና አድራሻ ለውጦቻቸውን እንዲያስታውቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ

Amharic National News Image.jpg

Credit: SBS Amharic

የፌዴራል ተቃዋሚ ቡድኑ ከቤት ውስጥ መሥራትን ለማገድና ከ40ሺህ በላይ የመንግሥት ሠራተኞችን ለመቀነስ የነደፈው ፖሊሲ የተሳሳተ መሆኑን አመነ


ታካይ ዜናዎች
  • የፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕን ታሪፍ መጣል ተከትሎ ከ50 በላይ ሀገራት መደራደር እንደሚሹ ፈቃደኝነታቸውን መግለጥ
  • በአይሁዳውያንና ሙስሊም ማኅበረሰብ አባላት ላይ ያነጣጠሩ ከ700 በላይ የጥላቻ ክስተቶች መመዝገብ
  • የፖፕ ፍራንሲስ ሥርዓተ ፀሎት ላይ መገኘት

Share